አዲስ ቢዝነስ ያልተነኩ የንግድ ሃሳቦች መፍለቂያ ነው። በቢዝነስ፣ በስራ ፈጠራ፣ በቴክኖሎጂ፣ በማህበራዊ ፈጠራ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ስትራቴጂ እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትምህርታዊ፣ አነቃቂ እና መረጃ ሰጪ ይዘቶችን በማቅረብ ላይ ያተኮረ ሚዲያ ነው። የአዲስ ቢዝነስ ዋና ዓላማ ስራ ፈጣሪነትን፣ ቢዝነስን፣ ቴክኖሎጂን እና የማህበራዊ ፈጠራ ስራዎችን በማስተማር ተፅዕኖ መፍጠር ነው። ስለዚህ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎችን ላይክ ተጋብዘዋል። እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎችን ሼር ማድረግ እንዳትረሱ። ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ ይፃፉልን ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይፃፉልን።
Addis Business is a source of untapped business ideas. It is a media focusing on delivering educational and informative contents on business, entrepreneurship, personal development, technology, social innovation, business management strategy and other related topics. The main purpose of Addis Business is educating, influencing and facilitating entrepreneurship, business, technology and social innovation practice. Therefore you are invited to subscribe and follow the channel and like the contents uploaded. Write your questions and comments on the comment box or on our other social media platforms.